መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው -ምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን ለመለማመድ ያስችላል
- Installs
- 61.29K
- Measured
- Rating
- 4.75
- Ratings
- 447
- 2 reviews
- Version
- 1.2
- Updated 21 Apr 2026
- Released
- 26 Nov 2023
- Tracked since 13 May 2026
- Size
- —
Screenshots
About መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው
The description on the store listing
የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡
፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዐታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡
፠ የመሐረነ አብ ጸሎት ከኪዳን በፊት ብቻ ሳይሆን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት በዋይዜማው የሚደርስ፣ ለግል ጸሎት፣ ረሃብ ጦርነት፥ አባር ቸነፈር፥ ተስሕቦና ወረረሽኝ በሽታ እና የተለያዩ ችግሮች በመጡ ወቅት የሚደረስ ሲሆን ከእግዚኦታ ጋር አብሮ ስለሚባልም ‹‹የምሕላ ጸሎት›› በመባልም ይጠራል፡፡
፠ የጸሎቱ አደራረስም በመሪና በተመሪ (በቀኝና በግራ) በተራ ስለሆነ በጋራ የሚጸለይና ዜማው የሚመስጥ፤ የቃሉ አሰዳደርም የሚያስደንቅ፤ የያዘው ኀይለ ቃል እንባን የሚያስነባ …
Read the full description
የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡ ፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዐታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡ ፠ የመሐረነ አብ ጸሎት ከኪዳን በፊት ብቻ ሳይሆን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት በዋይዜማው የሚደርስ፣ ለግል ጸሎት፣ ረሃብ ጦርነት፥ አባር ቸነፈር፥ ተስሕቦና ወረረሽኝ በሽታ እና የተለያዩ ችግሮች በመጡ ወቅት የሚደረስ ሲሆን ከእግዚኦታ ጋር አብሮ ስለሚባልም ‹‹የምሕላ ጸሎት›› በመባልም ይጠራል፡፡ ፠ የጸሎቱ አደራረስም በመሪና በተመሪ (በቀኝና በግራ) በተራ ስለሆነ በጋራ የሚጸለይና ዜማው የሚመስጥ፤ የቃሉ አሰዳደርም የሚያስደንቅ፤ የያዘው ኀይለ ቃል እንባን የሚያስነባ ነው፡፡ በተለይም በገዳም ያሉ አባቶች በጋራ(በማኅበር)ና በግል ጸሎት ዕለት ዕለት ያደርሱታል፡፡ ይህን የጸሎት የምህላ ጸሎት ለምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት ፡ እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን እንዲለማመዱበት ታስቦ የተሰራ መተግበሪያ ነው።
Installs since 27 Aug 2026 Measured
Exact Google Play install counts, collected daily
Ratings
447 ratings, 2 reviews
- 5 ★94%
- 4 ★0.0%
- 3 ★0.0%
- 2 ★0.0%
- 1 ★5.9%
Recent reviews
Latest public reviews from the store
- 18 May 2026
well organized
- 14 May 2026
thi very nice to know the process and procedures of kidase, but this is not enough. I advised to add another systems according to BETE CRSTIAN.
- 2 May 2026
ጥሩ ነዉ ግን ቅዳሴ እዝል ስሆን እንዴት ነዉ?
- 1 May 2026
l love it
What reviewers bring up
Topics mentioned in the latest 50 reviews, by how many reviews mention them
Liked in good reviews (46 reviews)
- በጣም 3
- orthodox 2
- people 2
- learn 2
- full 2
- wow 2
Raised in bad reviews (1 reviews)
No topic comes up twice.
Top chart positions
Latest Google Play chart ranks by country, last 10 days
Not in any tracked top chart in the last 10 days.
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው history
Release, install milestones, listing and store changes
- Reached 50,000+ installs 21 Apr 2026
- Reached 10,000+ installs 22 Apr 2024
- Reached 5,000+ installs 11 Mar 2024
- Reached 1,000+ installs 1 Jan 2024
- Reached 500+ installs 18 Dec 2023
- Reached 100+ installs 4 Dec 2023
- First released on the store 26 Nov 2023
Update frequency
How often መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው ships a new version, month by month
0 updates in the last 12 months. Less often than most similar apps: they shipped a median of 1 updates in the same year.
Recent versions
Current version 1.2
- Version 1.230 Jul 2024
Minor bug fixes
Listing keywords
Words and phrases መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው repeats most in its store listing
Top phrases: አብ ጸሎት (4), ከኪዳን በፊት (3), የመሐረነ አብ (3), መሐረነ አብ ጸሎት (2), በቀላሉ እንዲያነቡት እንዲረዱት (2).
Highlighted words also appear in the title. Counts cover the title, short description and description.
Business model and tech
From the store listing and declared permissions
- Business model
- Free to downloadShows ads
- Sensitive access
- LocationPhotos, videos and filesAdvertising ID
11 permissions
0 special access, 5 sensitive, 6 standard
- Change or delete shared storageSensitive
- Read music and audioREAD_MEDIA_AUDIOSensitive
- Read shared storageSensitive
- Approximate locationSensitive
- Show notificationsPOST_NOTIFICATIONSSensitive
- Read the advertising IDAD_IDStandard
- Keep the phone awakeStandard
- Run a foreground serviceFOREGROUND_SERVICEStandard
- Full internet accessStandard
- See network connectionsStandard
- See Wi-Fi connectionsStandard
Compliance
What the listing and the app package show
- Store status
- Live
- Upkeep
- Updated 21 Apr 2026
- Privacy policy
- Linked on the listing
- Advertising
- Shows ads
- In-app purchases
- None declared
- Age rating
- Everyone
- Sensitive permissions
- 5 sensitive of 11
- Location access
- Yes, while in use
- Camera and microphone
- Neither
Apps like መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው
Bible Audio FrançaisBible Offline47.9K installs★ 4.79
Himnario Melodías CelestialesSpiritful: Daily Faith Apps | BibleOfVerse.com305K installs★ 5.0
Bible of Yehoshua MashiahANJC Productions52.3K installs★ 4.6
Kiswahili Bibilia TakatifuBiblica, Inc.793K installs★ 3.86
Kata Kata Mutiara Lengkapadjiofficial205K installs★ 4.5
Adeeb Online (Urdu Library)Yellowstone Technologies Ecommerce LLC95.7K installs★ 3.56
الخطب المنبريةأبو حاتم العمري213K installs★ 5.0
How to Attract Money - EBOOKMagicBooks Editora370K installs★ 4.35
তাহফিজ কুরআন শরীফ Tahfiz QuranIslamic IT Studio117K installs★ 4.64
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው: questions and answers
How many downloads does መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው have?
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው has 61,287 installs on Google Play, measured from the store's own count on 7 Nov 2026.
Who makes መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው?
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው is published by Nigat Systems.
When was መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው last updated?
The latest version (1.2) was released on 21 Apr 2026.
Is መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው free?
Yes. መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው is free to download, and it shows ads.
Is መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው still available?
Yes. መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው is live on Google Play as of 7 Nov 2026.
Track መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው and its competitors
Watch any app for new versions, rating drops, chart moves and removals. Free plan, no card.