የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
Emergency Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amharic
- Installs
- 39.01K
- Measured
- Rating
- 4.2
- Ratings
- 116
- Version
- Varies with device
- Updated 15 Aug 2024
- Released
- 12 Jan 2016
- Tracked since 13 May 2026
- Size
- 9 MB
- Needs 4.1
Screenshots
About የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
The description on the store listing
የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ
Emergency and FirstAid Essentials Android App
ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን፡፡ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ፡፡
አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል፡፡ በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ፡፡
በዚህ …
Read the full description
የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ Emergency and FirstAid Essentials Android App ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን፡፡ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ፡፡ አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል፡፡ በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል በሽታ፣ የአስም ሕመም፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን። ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል፡፡ ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል፡፡ አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን! Please rate our app in the Google Play store. Thank you for downloading, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia
Installs since 29 Aug 2026 Measured
Exact Google Play install counts, collected daily
Ratings
116 ratings
- 5 ★0.0%
- 4 ★0.0%
- 3 ★0.0%
- 2 ★0.0%
- 1 ★0.0%
Recent reviews
Latest public reviews from the store
- 23 Dec 2024
ፈሊጣዊ አነጋገር ላይ ምርጨዎች ቢሟሉ ሌላው ጥሩ ነው
- 10 Feb 2024
ነቸየነነነከሸሸሰ
- 7 Nov 2023
Vary good
- 24 Oct 2023
Om
What reviewers bring up
Topics mentioned in the latest 50 reviews, by how many reviews mention them
Liked in good reviews (33 reviews)
- wow 3
- በጣም 3
Raised in bad reviews (12 reviews)
- fake 2
Top chart positions
Latest Google Play chart ranks by country, last 10 days
Not in any tracked top chart in the last 10 days.
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ history
Release, install milestones, listing and store changes
- Reached 10,000+ installs 28 Aug 2016
- Reached 5,000+ installs 2 May 2016
- Reached 1,000+ installs 16 Feb 2016
- Reached 500+ installs 8 Feb 2016
- Reached 50+ installs 27 Jan 2016
- Reached 10+ installs 21 Jan 2016
- Reached 5+ installs 17 Jan 2016
- Reached 1+ installs 16 Jan 2016
Update frequency
How often የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ships a new version, month by month
0 updates in the last 12 months. Less often than most similar apps: they shipped a median of 1 updates in the same year.
Recent versions
Current version Varies with device
- Version 4.3115 Aug 2024
- Version 4.216 Oct 2023
- Version 4.0223 Apr 2021
- Version 4.023 Jun 2020
Listing keywords
Words and phrases የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ repeats most in its store listing
Top phrases: የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ (5), የህክምና እርዳታ (5), የመጀመሪያ የህክምና (5), የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ (4), አደጋና የመጀመሪያ (4).
Highlighted words also appear in the title. Counts cover the title, short description and description.
Business model and tech
From the store listing, the SDKs in the app package and its declared permissions
- Business model
- Free to downloadShows ads
- Built with
- No cross-platform framework or game engine detected
- Ad networks (1)
- AdMob
- Analytics and crash reports
- Firebase
- Sensitive access
- No sensitive permission declared
2 ad, attribution and analytics SDKs detected. SDKs are read from the app package and permissions from the store listing, so code that loads later is not seen.
Technology
38 SDKs found in the app package
Ad networks
Advertising and install-attribution SDKs found in the app package
- AdMob
Compliance
What the listing and the app package show
- Store status
- Live
- Upkeep
- No update since 15 Aug 2024
- Privacy policy
- Linked on the listing
- Advertising
- Shows ads
- In-app purchases
- None declared
- Age rating
- Everyone
Apps like የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
Blood Test Results Blood TestsProfession Doctor75.4K installs★ 3.2
Medication & Injection TrackerCrioSoft43.2K installs★ 4.82
Sharp Health Plan - InsuranceSharp Health Plan19.7K installs★ 2.89
تكافل الشرق الأوسطDINSPIRE INC.26.4K installs★ 3.9
秀傳智能照護通國際厚生數位科技股份有限公司31.2K installs★ 4.2
EWBC Patient ConnectElizabeth Wende Breast Care25.6K installs★ 4.49
Календарь прививокPolyKids42.7K installs★ 3.8
Baby Kicks - Count the Kickscoredancer132K installs★ 4.23
Instadose CompanionMirion Technologies, Inc.49.1K installs★ 1.69
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ: questions and answers
How many downloads does የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ have?
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ has 39,005 installs on Google Play, measured from the store's own count on 16 Nov 2026.
Who makes የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ?
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ is published by OromNet Software and Application Development.
When was የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ last updated?
The latest version (Varies with device) was released on 15 Aug 2024.
Is የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ free?
Yes. የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ is free to download, and it shows ads.
Is የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ still available?
Yes. የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ is live on Google Play as of 16 Nov 2026.
Track የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ and its competitors
Watch any app for new versions, rating drops, chart moves and removals. Free plan, no card.